ናይጀርያ እና አሳሳቢው የስልጣን ክፍተት1 ጥር 2002ቅዳሜ፣ ጥር 1 2002የናይጀሪያ ፕሬዚደንት ኡምሩ ያር አዱዋ በጠና ታመዋል። ከአንድ ወር በላይ በፊት አንስተው ለልብ በሽታ በሳውዲ ዐረቢያ ህክምና ጀምረዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያከዚያን ጊዜ ወህ በሀገሪቱ አመራር ላይ የስላጣን ክፍተት ተፈጥሮዋል። ይህም አንድ መቶ ሀምሳ አምስት ሚልዮን ህዝብ በሚኖርባት ናይጀርያ ህዝብ ዘንድ እና በናይጀርያ ጎረቤት ሀገሮችም ውስጥ ስጋት አስከትሎዋል። አርያም ተክሌDPA/DW