ታሪክንግሥት ሙሁሙዛ፤ ቅኝ ገዢዎችን ተፋላሚዋ01:20This browser does not support the video element.ታሪክ13 መጋቢት 2010ሐሙስ፣ መጋቢት 13 2010ከአንድ መቶ ዓመት በፊት ግድም ምሥራቅ አፍሪቃ ውስጥ አንዲት ኃይለኛ ሴት ይኖሩ ነበር፤ ንግሥት ሙሁሙዛ ይባላሉ። ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ በአደባባይ ጎልተው በማይታዩበት በዚህ ወቅት እኚህ የሩዋንዳው ንጉሥ ባለቤታቸውን ያጡት እጓለ-ምዊት ለበርካታ ነገሮች ታግለዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ