1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 2-ምን አይነት ንግድ?

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

ሶስቱ ጓደኛሞች ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የራሳቸውን ንግድ ለመጀመር ወስነዋል፡፡ ግን አስቀድመው ተስፋ የሚሰጥ ሀሳብ ሊያፈልቁ ይገባል፡፡ የማሪያም ቤተሰብ የሆኑት ነጋዴው ሚስተር ማሲንጋ ሊረዷቸው ሀሳብ አቅርበውላቸዋል፡፡ የዛሬ የጭውውት ክፍል “ምን አይነት ንግድ?” ይሰኛል፡፡

ሶስቱ  ጓደኛሞች  ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የራሳቸውን ንግድ ለመጀመር ወስነዋል፡፡ ግን አስቀድመው  ተስፋ የሚሰጥ ሀሳብ ሊያፈልቁ ይገባል፡፡ የማሪያም ቤተሰብ የሆኑት  ነጋዴው ሚስተር ማሲንጋ  ሊረዷቸው ሀሳብ አቅርበውላቸዋል፡፡ የዛሬ የጭውውት ክፍል “ምን አይነት ንግድ?” ይሰኛል፡፡ የሚጀምረውም ኬንያ ውስጥ ባለው  የኢኖሬሮ  ዩኒቨርሲቲ  የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል  ውስጥ መምህር በሆነው ዳኒኤል ሁቦ ምክር ነው፡፡

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW