አለም አቀፉ የሶማሊያ ጉባኤ በለንደን
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2005ማስታወቂያ
ብሪታንያ ኤምባሲዋን ከዘጋች ከ 22 አመት በኋላ መልሳ ከ11 ቀናት በፊት በሞቃዲሾ ስትከፍት ፤የብሪታንያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊልያም ሄግ «በሞቃድሾ ኤምባሲዋን መልሳ ስትከፍት ብሪታንያ የመጀመሪያዋ የምዕራብ ሀገር እንደሆነች ገልፀዋል። እንዲሁም ሶማሊያ በአለም አቀፍ ማህበረሰብ እየታገዘች ችግሮቿን ማስወገድ እንደምትችል በሙሉ ልብ እንደሚተማመኑም አስረድተዋል። ይኼው ዛሬም ለንደን አለም አቀፉን የሶማሊያ ጉባኤ ስታስተናግድ ውላለች።
ድልነሳው ጌታነህ
ልደት አበበ
ነጋሽ መሀመድ