አመጋገብና አካላዊ እንቅስቃሴ25 ግንቦት 2001ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2001ሰዉ የሚመገበዉን ይመስላል ሲባል፤ አመጋገባችን ለመኖራችን ብቻ ሳይሆን ጤናችንንም የሚወስን መሆኑን የሚጠቁም አባባል ነዉ። በዚያ ላይ የሚበላዉ ከተገኘ መመገቡ ባልከፋ ግን እየተስተዋለ የሚሉ የተለያዩ ጥናቶች መዉጣት ከጀመሩም ሰነባብቷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ...የሰዉነት እንቅስቃሴዉ ግን አይዘንጋ ...ምስል picture-alliance / dpa / Stockfoodማስታወቂያሰሞኑን Newsweek ይዞት ብቅ ያለዉ የምርምር ዉጤት ቀይ ስጋን አብዝቶ መመገብ በሂደት ለነቀርሳና ለልብ ህመም መዳረጉን፤ ከምንም በላይ ደግሞ የመሞቻን ቀን ማፋጠን ነዉ የሚል መልዕክትን ይዟል። ሸዋዬ ለገሠ/ነጋሽ መሐመድ