1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አመጋገብዎን ልብ ይበሉ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 6 2000

በኢንዱስትሪ ታሽገዉ የሚቀርቡት የተዘጋጁ ምግቦች ለጤና ጠንቅ መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።

የተዘጋጁ ምግቦች
የተዘጋጁ ምግቦችምስል picture-alliance/ dpa

በበለፀጉት አገራት ከኢንዱስትሪ እድገት በተጎዳኘ የመጣዉ የአመጋገብ ስልት በርካቶችን ለአንጀት መቁሰልና መቆጣት ህመም መዳረጉን የጀርመን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። ከድሮዉ ሲነፃፀር ዛሬ በጀርመን ብቻ ከ300ሺ በላይ የዚህ በሽታ ተጠቂዎች መገኘታቸዉ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW