አሜሪካ እና የመካከለኛ ምስራቅ የሰላም ጥያቄ9 ኅዳር 2003ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2003በእስራኤል እና በፍልስጤማውያን መካከል ለጊዜው የተቋረጠው ውይይት እንደገና እንዲጀምር እስራኤል በምዕራባዊው ዳርቻ የጀመረችውን የሰፈራ ግንባታ ለሶስት ወራት እንድታቆም ዩኤስ አሜሪካ ጠይቃለች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance / dpaማስታወቂያበምላሹ ከየዩኤስ አሜሪካ መንግስት የጸጥታ ጥበቃ ዋስትና እንደሚሰጣቸው እና ተዋጊ አይሮፕላኖችን እንደሚቀርብላቸው ፕሬዚደንት ኦባማ አስታውቀዋል። ኔታንያሁ የሰፈራው ግንባታ ይቁም የሚለው ያሜሪካውያኑ ጥያቄ ካሁን በኋላ እንደማይቀርብ ከዩኤስ አሜሪካ መንግስት የጽሁፍ ማረጋገጫ ይፈልጋሉ። ዩኤስ ፍልስጤማውያኑን ሳታስቆጣ ይህን ልታደርግ አትችልም። ክሌመንስ ፈርንኮት አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ