አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቋ26 ኅዳር 2005ረቡዕ፣ ኅዳር 26 2005ባህርን ተንተርሳ ወደየምትገኘው ሀገር ኤርትራ እንዳይጓዙ ባለፈው ሰሞን ፤ ማስጠንቀቂያ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። ባለፈው ዓመት በሚያዝያ ወርም ተመሳሳይ ማሳሰቢያ ቀርቦ እንደነበረ አይዘነጋም። ምክንያቱ ምን ይሆን?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ የኤርትራ ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? እ ጎ አ ከ 2009 ዓ ም አንስቶ ይበልጥ እየተበላሸ የመጣው የዩናይትድ እስቴትስና የኤርትራ ግንኙነት እንዴት ሊሻሻል ይችላል? ዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሬው ነበር። አበበ፣ የአሜሪካ ዜጎች ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ የቀረበበትን ምክንያት በማብራራት ይጀምራል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ