መገናኛ ብዙኃንኢትዮጵያአሳሳቢው የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት03:56This browser does not support the video element.መገናኛ ብዙኃንኢትዮጵያሸዋንግዛው ወጋየሁ30 ጥር 2017ዓርብ፣ ጥር 30 2017በኢትዮጵያ በየጊዜው እየጠበበ መጥቷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እንዳሳሰበው ሲ-ፒ-ጄ የተባለው የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያበኢትዮጵያ በየጊዜው እየጠበበ መጥቷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እንዳሳሰበው ሲ-ፒ-ጄ የተባለው የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በቅርቡ አደረኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት እንደአውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ2020 ዓም ወዲህ ብቻ 54 ጋዜጠኞች በሙያቸው የተነሳ በደረሰባቸው ጫና አገር ጥለው እንደተሰደዱ ማረጋገጡን ጠቅሷል። የቪዲዮ ዘገባ ሸዋንግዛው ወጋየሁ