1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በደኢህዴን መግለጫ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 9 2011

በደቡብ ክልል ለተነሱ የክልል መዋቅር ጥያቄዎች በጥናት የተደገፈ ምላሽ እንደሚሰጥ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) አስታውቋል። ንቅናቄው ይህን ያስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ያካሄደውን ልዩ ስብሰባ ትናንት ሲያጠናቅቅ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።

Logo von SEPDM

በደኢህዴን መግለጫ ላይ የምሁራን አስተያየት

This browser does not support the audio element.

በደቡብ ክልል ለተነሱ የክልል መዋቅር ጥያቄዎች በጥናት የተደገፈ ምላሽ እንደሚሰጥ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) አስታውቋል። ንቅናቄው ይህን ያስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ያካሄደውን ልዩ ስብሰባ ትናንት ሲያጠናቅቅ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው። የንቅናቄውን መግለጫ ተከትሎ አዎንታዊም አሉታዊም አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ይገኛሉ። የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ በንቅናቄው መግለጫ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን በማሳባሰብ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW