አስቸኳይ እርዳታ ለሶማልያ30 ሚያዝያ 1999ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 30 1999በሶማልያ ያለዉ የደህንነት ሁኔታ ትንሽ የተረጋጋ ቢመስልም በዋና ከተማዋ በመቅዲሾ የነበረዉን ጦርነት ሸሽተዉ የወጡ ነዋሪዎች ዳግም ወደ የቀያቸዉ መመለስ ፈርተዉ ይገኛሉማገናኛዉን ኮፒ አድርግሰባዊ ቀዉስ በመቅዲሾምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያበትናንትናዉ እለት የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት እንዳስታወቀዉ ከመቅዲሾ ብቻ 365 ሺህ ህዝብ ጦርነቱን ፈርቶ ያለምንም መጠለያ ወደሌላ ከተማ ተሰዶል። የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት እና ጀርመን በሶማልያ ላለዉ የሰባዊ ቀዉስ እርዳታ እንደሚለግሱ አስታዉቀዋል። የሶማልያ ሰባዊ ቀዉስን በተመለከተ በኬንያ የUNHCR ቃል አቀባይን አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች