አንድ መንደር በሁለት አገር ሞደለሮይትዝ
ሰኞ፣ ኅዳር 1 2012ማስታወቂያ
በዚህ የጋዜጠኞች ቡድን ውስጥ ባልደረባችን እሸቴ በቀለ ይገኛል። ለዛሬ 1400 ኪሎ ሜትር የሚያካልለው ግንብ ቅሪት ያለባት ከተማ ሞደለሮይትዝን ያስቃኘናል። በቱይሪንገን እና በባየርን ግዛቶች አዋሳኝ ድንበር ላይ የምትገኘው የሞደለሮይትዝ መንደር የጀርመን መከፋፈል እና ውኅደት ምልክት ተደርጋ ትወሰዳለች። ግንቡ ከፈረሰም በኋላ የቀድሞዎቹ ምሥራቅ እና ምዕራብ ጀርመን ክፍፍል ልዩነት አሻራ በመንደሯ ይታያል። እሸቴ በቀለ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
እሸቴ በቀለ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሠ