1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አከራካሪው የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ና ፌደራሊዝም

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 16 2013

የአሁኑ ሕገ መንግሥትና አደረጃጀት በሌላ መተካት የለበትም የሚሉት፣ ሌሎች በአማራጭነት የሚያቀርቡትን አወቃቀሮች አሃዳዊ፣ አምባጋነናዊና ጨፍላቂ በማለት ሲኮንኑ ይሰማሉ። ምሁራንን ጨምሮ ሌሎች አስተያየት ሰጭዎች በፊናቸው ኢትዮጵያን ለቅርብ ጊዜው ጦርነትና ግጭት ዳርጓል የሚሉት ሕገ መንግሥትና አወቃቀር በአዲስ መለወጥ አለበት ሲሉ ይከራከራሉ።

Karte Äthiopien englisch

አከራካሪው የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ና ፌደራሊዝም

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ የምትመራበት ሕገ መንግሥትና አወቃቀር አሁንም ፖለቲከኞችንና ምሁራንን እያከራከረ ነው። አንዳንድ ፖለቲከኞች የአሁኑ ሕገ መንግሥትና አደረጃጀት በሌላ መተካት የለበትም ይላሉ። እነዚህ ወገኖች ከዚህ ውጭ በአማራጭነት የሚቀርቡትን አወቃቀሮች አሃዳዊ አምባጋነናዊ ጨፍላቂ በማለት ሲኮንኑ ይሰማሉ። ምሁራንን ጨምሮ ሌሎች አስተያየት ሰጭዎች በፊናቸው ኢትዮጵያን ለቅርብ ጊዜው ጦርነትና ግጭት ዳርጓል የሚሉት ሕገ መንግሥትና አወቃቀር በአዲስ መለወጥ አለበት ሲሉ ይከራከራሉ። ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግሥት አያስፈልጋትም ባዮች የእነርሱን ሃሳብ በመቃረን አማራጭ መፍትሄ የሚያቀርቡትን ልዩ ልዩ ስሞች እየሰጡ ማጣጣላቸውንም ስህተት ሲሉ ይተቻሉ። ታሪኩ ኃይሉ ከአትላንታ በዚህ ጉዳይ አንድ ዘገባ አጠናቅሯል።
ታሪኩ ኃይሉ 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW