አከራካሪው የግል ድርጅቶች የማህበራዊ ጡረታ ዋስትና ማሻሻያ ረቂቅ14 ሰኔ 2007እሑድ፣ ሰኔ 14 2007የግል ድርጅቶች የማህበራዊ ጡረታ ዋስትና ወይም በእንግሊዝኛ አጠራሩ «በፕሮቪደንት ፈንድ » ሕግ ላይ የማሻሻያ ረቂቅ ከጥቂት ጊዜ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ነበር.ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ ምክር ቤቱ ከአራት ዓመት በፊት በወጣው የፕሮቪደንት ፈንድ ሕግ ላይ ሰሞኑን በወጣው ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ባጭሩ ከተወያየበት በኋላ ጉዳዩን ለሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ለሕግ ፍትሕ እና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። ማሻሻያው ረቂቅ በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነስቶዋል።