አወዛጋቢው የሶሪያ ወቅታዊ ይዞታና የዓረቡ ዓለም አስተያየት
ሰኞ፣ ጥር 28 2004ማስታወቂያ
11 ወራት የሆኑት ፤ የሶሪያውን ውዝግብ ሰላማዊ እልባት ማግኘት ባለመቻሉ፣ በፕርዚዳንት በሺር አል አሰድ አገዛዝ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የቀረበውን ረቂቅ ውሳኔ ፤ ሩሲያና ቻይና ድምጽን በደምፅ የመሻር መብታቸው፣ውድቅ ካደረጉት ወዲህ ፣ ጉዳዩ ብዙ በማነጋገር ላይ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ፣ የዐረብ አገሮች ስሜትና አስተያየት ምን ይመስላል ? የስዑዲውን ዘጋቢያችንን ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬው ነበር ---ከእርሱ መልስ እንጀምር---
ነብዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሃመድ