አወዛጋቢው የጊቤ ግድቦች ጉዳይ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 30 2005ማስታወቂያ
ከተለያዩ ወገኖች ማለት ይቻላል ተቃውሞ የገጠማቸው ታዲያ ገና ከጅምሩ ነበር። የውጪ ኃይሎችን ጨምሮ በተለይ ከመንግሥት ፈንጠር ያሉ በርካታ የዘርፉ ባለሙያዎች የግድቦቹ ግንባታ ፣ በቂ ጥናት ያልተካሔደባቸው እና ከኣካባቢ ጥበቃ አንፃርም ጥንቃቄ ዬጎደላቸው ናቸው ሲሉ ይከራከራሉ።
ሌላው ኣወዛጋቢ ጎኑ ደግሞ ከሥፍራው ስለሚፋናቀሉት የኣካባቢው ህብረተሰብ ዕጣ -ፈንታ ሲሆን ፣ ኣንዳንድ የዳውሮ ብሔረሰብ ኣባላት እንዲያውም ፕሮጀክቱ የብሔረሰቡን ታሪካዊ ኣሻራዎች ጭምር የሚያጠፋ አደገኛ ክሥተት ነው እስከማለት ነው የሚደርሱት።
ጃፈር አሊ
ተክሌ የኋላ