1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዉሮጳ ሕብረትና ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሯ

ማክሰኞ፣ ጥር 4 2002

አሽተን የሕብረታቸዉን የዉጪ መርሕ ዘመኑ ከሚጠይቀዉ እዉነታ ጋር እንደሚያጣጥሙ ቢያስታዉቁም በተጨባጭ....

ምስል AP

የአዉሮጳ ሕብረትን የዉጪ ሚንስትርነት ሥልጣን ባለፈዉ ሕዳር የተረከቡት ብሪታንያዊቷ ዲፕሎማት ካተሪን አሽተን ትናንት ለሕብረቱ ምክር ቤት ሥለ ሥራና አሰራራቸዉ ማብራሪያ ሰጥተዋል።አሽተን የሕብረታቸዉን የዉጪ መርሕ ዘመኑ ከሚጠይቀዉ እዉነታ ጋር እንደሚያጣጥሙ ቢያስታዉቁም በተጨባጭ ሊወስዱት ሥለ አቀዱት እርምጃ ግን ብዙም ያሉት የለም።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ገበያው ንጉሴ

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW