አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎችና የአፍሪቃውያን ቅርስ በአውሮፓ4 ጳጉሜን 2006ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2006እ ጎ አ በ 1884 የአውሮፓ መንግሥታት ፣ በርሊን ፣ ጀርመን ውስጥ ተሰብስበው የአፍሪቃውን ክፍለ ዓለም ተቀራምተው ቅኝ ግዛታቸው ካደረጉ ወዲህ፣ የክፍለ ዓለሙን ነባር ተወላጆች ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አውሮፓማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Sammlung Lotzማስታወቂያ በማስመጣት ሙዚቃቸውንና ዳንኪራቸውን እንዲያሳዩ ከማድረጋቸውም ፣ቀርጸው አስቀምጠዋቸዋል። ቅኝ ግዛት ሥር በማስገባታቸው ፤ እነርሱ እንደሰለጠኑና አፍሪቃውያን ኋላ -ቀር እንደሆኑ አድርገው ያስቡና ይመለከቱ የነበሩ አውሮፓውያን ፤ የዓለም ቅርስ የሆነ ጃዝን መሰል የሙዚቃ ሀብት መውረሳቸውን ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደባቸውም። ፊሊፕ ዛንድነር ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ