«አይ ኤስ»፣ዩኤስ አሜሪካ እና የዐረብ ባህረ ሰላጤ ሃገራት የጥሪ ምላሽ
ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007ማስታወቂያ
አንድ ሌላ የብሪታንያ ጋዜጠኛ በቁጥጥሩ ሥር ማድረጉን በለቀቀው የቪዲዮ መልእክት ይፋ አደረገ ። ይህን አደገኛ የተባለ ድርጅት ለመውጋት ዓለም አቀፍ ጥምረት ይመሠረት ዘንድ በቅርቡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት መልእክት ማስተላለፋቸው የሚታወስ ነው። ከዐረቡ ባህረ ሰላጤ አገሮች ምን ዓይነት ምላሽ ይሆን የተገኘው? ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።
ነቢዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ