አዲሱ የሸንገን ቪዛ አስጣጥ ደንብ27 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 27 2002አባል ሐገራት እስከ ዛሬ በሐገራቸው ህግ መሠረት ሲሲጡ የቆዩት የሸንገን ቪዛ ከዛሬ ጀምሮ በአንድ ወጥ ደንብ ተተክቷል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያሀያ አምስት ሐገራትን ያካተተው የድንበር አልባው የሸንገን ቪዛ አሰጣጥ አዲሱ ደንብ ግልፅ እና ለአሰራርም አመቺ መሆኑ ከወዲሁ ተነግሯል ። በአዲሱ ደንብ ለቪዛው ጥያቄ የሚቀርብ ማመልከቻ በሁሉም አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሲያደርግ ቪዛውን ለተከለከለ ግለሰብም አቤት የማለት መብል ያሰጣል ። ገበያው ንጉሴ ገበያው ንጉሴ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ