1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 7 2010

 ዛሬ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ በተደረገው አቀባበል የሕዝቡ ስሜት መልካም ቢሆንም ከዚህ በኋላ ግንኙነቱ በቅጡ ስርአት ሊበጅለት እንደሚገባ ተነገረ።

Äthiopien - Ankunft des Präsidenten Isayas Afewerki aus Eritrea
ምስል Reuters/T. Negeri

አዲሱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት

This browser does not support the audio element.

 ዛሬ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ በተደረገው አቀባበል የሕዝቡ ስሜት መልካም ቢሆንም ከዚህ በኋላ ግንኙነቱ በቅጡ ስርአት ሊበጅለት እንደሚገባ ተነገረ። መጀመሪያ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው ፍቺ በአግባቡ ባለመከናወኑ ቁርሾ እንደነበር የገለጡት በሕግና  አስተዳደር ትምህርት ቤቶች  ኮሌጅ  ተመራማሪ ዲን እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ሰለሞን ንጉሡ ግንኙነቱ በተገቢው መንገድ ሊከናወን እንደሚገባ አሳስበዋል።  ባለሞያውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ  ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ  ጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ


 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW