አዲሱ የወባ ክትባት17 ጥቅምት 2004ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004ተመራማሪዎች ከ24ዓመት ጥረት በኋላ ለወባ በሽታዉ ክትባት ማግኘታቸዉን ሰሞኑን ተሰምቷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Volker Brinkmannማስታወቂያ ክትባቱ በዓለማችን በዚህ መዘዝ የሚደርሰዉን የህፃናት ሞት በግማሽ እንደሚቀንስም ተነግሮለታል። በአንፃሩ ከዚህ የተሻለ መድሃኒት ለማግኘት መጣር ይገባል የሚሉ ባለሙያዎች ተነስተዋል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ