1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የጀርመን ተጣማሪ መንግሥትና የዉጪ መርሑ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 17 2002

ዶ ቬስተርቬለ የአዲሱ መንግሥታቸዉ የዉጪ መርሕ ካሮጌዉ መንግሥት የተለየ እንደሚሆን አስታዉቀዋል

አዲሱ የጀርመን ዉጉሚምስል AP

ባለፈዉ ወር ጀርመን በተደረገዉ ምርጫ ያሸነፉት የሐገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጣማሪ መንግሥት የመመስረት ዉይይታቸዉ አጠናቀዉ የሥራ የሐላፊነት ድልድል አድርገዋል።ባዲሱ መንግሥት ዉስጥ የዉጪ ጉዳይና የምክትል መራሔ መንግሥትነቱን ሥልጣን የያዙት ጊዶ ቬስተርቬለ የአዲሱ መንግሥታቸዉ የዉጪ መርሕ ካሮጌዉ መንግሥት የተለየ እንደሚሆን አስታዉቀዋል።ኒና ቬርክሆይዘር እንደዘገበችዉ የጀርመን የፀጥታ መርሕም ባዲስ ሥልት መቃኘቱ አይቀርም።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካል ዝር ዝሩን አጠናቅሮታል።

ኒና ቬርክሆይዘር/ይልማ ሐይለ ሚካኤል/ ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW