አዲሱ ፕሬዚዳንት ቃለ-መሃላ መፈጸማቸው28 መስከረም 2006ማክሰኞ፣ መስከረም 28 2006የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌደሬሽን ም/ቤት በዛሬው ዕለት ፣ አዲስ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት መርጠዋል። የተመረጡት አዲሱ ፕሬዚዳንት፤ ቃለ መሃላማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Elias Asmare/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ መፈጸማቸውንም ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ስለ አዲሱ ርዕሰ ብሔር ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የህዝብ አስተያየት አሰባስቦ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ