1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

አዲስ ቦታ ለሚሰፍሩ ዜጎች አስተማማኝ ጥበቃ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ  

ቅዳሜ፣ ጥር 18 2011

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ «ኢሶዴፓ» ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ ሄደው ለሚሰፍሩ ዜጎች መንግስት አስተማማኝ ጥበቃ ሊያደርግላቸዉ ይገባል አለ። ፓርቲው በጉዳዩ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

Äthiopien Oppositionpartei MEDREK PK
ምስል፦ DW/G. Tedla

አዲስ ቦታ ለሚሰፍሩ ዜጎች አስተማማኝ ጥበቃ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ  

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ «ኢሶዴፓ» በሊቀመንበሩ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አማካኝነት በሰጠው መግለጫ ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ ተወስደው ለሚሰፍሩ ዜጎች መንግስት አስተማማኝ ጥበቃ የደህንነት ሊያደርግላቸዉ እንደሚገባ አሳስቧል። በሚል መግለጫ ሰጡ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፊሰር በየነ ከ«DW» ለቀረበላቸዉ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል።  ሊቀመንበሩን ያነጋገረው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ነው።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።  

ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ  

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW