1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አበባን ከአማራ ክልል ጋር የሚያገኘዉ መንገድ ተከፈተ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2012

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ በሃገሪቱ በተቀሰቀሰ ግጭት በተለይ ከአማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ብሎም ወደ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች መዘጋታቸዉ በንግድም ሆነ በሌሎች ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረዉን ሕዝብ ማስተጓጎሉ ተገለፀ።

Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የተዘጋው መንገድ እየተከፈተ ነው

This browser does not support the audio element.

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ በሃገሪቱ በተቀሰቀሰ ግጭት በተለይ ከአማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ብሎም ወደ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች መዘጋታቸዉ በንግድም ሆነ በሌሎች ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረዉን ሕዝብ ማስተጓጎሉ ተገለፀ። ይሁንና የአማራ ክልል መስተዳደር እንደገለፀዉ የተዘጉ መንገዶች ዳግም ሥራ እየጀመሩ ናቸዉ። አዜብ ታደሰ የባህርዳሩን ወኪላችን አነጋግራዋለች።

 

አለምነው መኮንን

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW