1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራን ውይይት

ማክሰኞ፣ መስከረም 17 2009

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው ውይይት የትምህርት ጥራት እና ሌሎች ርዕሶች ለውይይት ቢቀርቡም ፣ የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ቅድሚያ እንዲሰጠው ተሳታፊዎቹ ባነሱት ጥያቄ መሠረት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ተሳታፊዎች ተናግረዋል።

Hauptcampus der Universität Addis Abeba AAU
ምስል DW

Beri AA(public debate in AA university) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

 

ባለፈው ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የውይይት እና የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል። ከመካከላቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ያካሄዱት  ውይይት እና ምክክር አንዱ ነው ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው ውይይት የትምህርት ጥራት እና ሌሎች ርዕሶች  ለውይይት ቢቀርቡም ፣ የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ቅድሚያ እንዲሰጠው ተሳታፊዎቹ ባነሱት ጥያቄ መሠረት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ተሳታፊዎች ተናግረዋል። ተሳታፊዎቹ እንዳሉት ቀሪው ውይይት በየኮሌጁ እንዲካሄድ በስብሰባው ማጠቃለያ ላይ ተነግሯቸዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ስለ ውይይቱ ሂደት እና ውጤት የዩኒቨርስቲውን የህዝብ ግንኙነት እና ተሳታፊዎች አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW