አድማና ተቃዉሞ በግሪክ24 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 24 2004በግሪክ መዲና አቴንስ ዛሬ ከ20 ሺ በላይ የመንግስት ሠራተኞች በአገሪቱ የሚካሄደዉን ከእዳ መዉጫ እቅድ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል dapdማስታወቂያበአድማዉም ፍድር ቤቶች፤ ትምህር ቤቶች፤ የአየርን ጨምሮ የህዝብ መጓጓዣዎች መዘጋታቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአቴንስ ዘግቧል። ፖሊስ ተቃዉሞ ሰልፈኞችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙም ተነግሯል። ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ