ፖለቲካአፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ባለ «ራዕዩ» ንጉሥ01:50This browser does not support the video element.ፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010እንደ አዉሮጳ አቆጣጣር በ1923 ዓ/ም ኢትዮጵያ የልግ ኦፍ ነሸን በመቀላቀል ከአፍርቃ የመጀመሪያ አገር ሆናለች። ይህ እውን የሆነው አህጉሪቱ በአውሮፓ ቅኝ አገዛዝ ስር ትገን በነበረበት እና ግንኙነቶችም እኩል ባልነበረበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ሊግ ኦፍ ነሸንን መቀላቀሏ ለወጣቱ ራስ ተፈሪ መኮንን ፣ በኋላ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተብለው ለሚታወቁት መሪ አስገራሚ እና ስኬታማ ክስተት ነበር። ይህ ነው የእሳቸዉ ታሪክ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ