1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፋር ላይ የተከፈተው የጀርመኑ የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ

ሰኞ፣ ሰኔ 8 2007

በአፋር ክልል ኩነባ ወረዳ ፈረስደገ አካባቢ ተገንብቶ ያለቀው የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት «ታርጌት» የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት ተመረቀ። በአፋር ክልል ፤ ኩነባ ወረዳ ፈረስደገ በተባለው አካባቢ ፤ ተገንብቶ ያለቀው የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት «ታርጌት» የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት ተመረቀ።

Äthiopien Eröffnungsfeier der Target Klinik in Afar
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

[No title]

This browser does not support the audio element.

በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ዮአኺም ሽሚት ክሊኒኩ የሴቶችን ህይወት በመቀየሩ ረገድ አዎንታዊ አስተዋፅዎ ይኖረዋል ብለዋል። ድርጅቱ ታርጌት የከፈተው ክሊኒክም ከዛሬ ጀምሮ ስራ ይጀምራል። የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በምርቃቱ ስነ ስርዓት ላይ በመገኘት ከምርቃቱ ባሻገር፤ ስለ ክሊኒኩ ግንባታ ሂደትም የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW