አፋር የተገደሉት ጀርመናዊ ጉዳይ
ሐሙስ፣ ኅዳር 28 2010ማስታወቂያ
ጀርመናዊው አገር ጎብኚ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ሲገደሉ አብረዋቸው የነበሩት ኢትዮጵያ አስጎብኚያቸው ደግሞ ቆስለዋል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጥቃት አድራሾቹ ማንነት እየተጣራ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከሰመራ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ