አፍሪቃና በማሊ የተካሄደው ጸረ የቡድን ስምንት ጉባዔ3 ሐምሌ 2000ሐሙስ፣ ሐምሌ 3 2000የጃፓኑ የሶስት ቀናት የቡድን ስምንት ዓቢይ ጉባዔ ተጠናቆዋል፤ በዚሁ ጊዜም በማሊ የድሆቹ ዓቢይ ጉባዔማገናኛዉን ኮፒ አድርግተቃውሞ በቡድን ስምንት ጉባዔ አንጻርምስል APማስታወቂያየሚል መጠሪያ የያዘው ጸረ ቡድን ስምንት ጉባዔ ተካሂዶዋል። በዚችው ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር በተካሄደው ጉባዔ ላይ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የአጽናፋዊው የንግድ ትስስር ተቃዋሚዎች ተገኝተው ነበር።