1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

አፍሪቃውያን ስደተኞች በሜክሲኮ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 11 2011

የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን መመረጥ ተከትሎ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሌሎች አፍሪቃ ሃገራት ዜጎች በሜክሲኮ መጠለያ ጣቢያ እንደቆዩ ተሰማ። ስደተኞቹ ከ14 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዘው ነው ሜክሲኮ የሚደርሱት።

USA Jacumba - Grenzmauer zu Mexico
ምስል፦ picture-alliance/ZUMAPRESS/G. Moon

የኢትዮጵያዊ ስደተኛ ገጠመኝ

This browser does not support the audio element.

ለአጓጓዦቹ ከ10 ሺህ እስከ 20 ሺህ ዶላር እንደሚከልም ታውቋል። በዚህ የስደት ጉዞ ወቅት ሴቶች ወሲባዊ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸውም ተገልጿል። በተመሳሳይ መንገድ ተጉዞ ዩናይትድ ስቴትስ የተባ የአንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛን ገጠመኝ አክሎ መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ ልኮልናል።  

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW