አፍሪቃ እና የፀረ አደንዛዡ ዕፅ ትግል16 የካቲት 2005ቅዳሜ፣ የካቲት 16 2005አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ ዝውውርን እና የዚሁ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎችን ቁጥር በተመለከተ ከሰሜን አሜሪካ እና ከካናዳ ቀጥላ አፍሪቃ ሦስተኛውን ቦታ ይዛለች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየኮኬይን ተክልምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በአፍሪቃ አደንዛዡን ዕፅ ተጠቃሚ ቁጥር ለመቀነስ ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር ሰሞኑን በዩጋንዳ ካምፓላ ሦስት ቀን የቆየ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ተካሂዶዋል። በዚሁ ጉባዔ ላይ የተመድ፡ የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት እና የአደንዛዥ ዕፅ እና መጠጥ ተቆጣጣሪ ድርጅት ጠበብት ተሳታፊዎች ነበሩ። አርያም ተክሌ መሥፍን መኮንን