አፍሪቃ ግጭቶችና የአፍሪቃ ሕብረት
ዓርብ፣ መጋቢት 13 2005ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ሐገራትን ከነፃነትን ጊዜ ጀምሮ የሚያወድመዉን ጦርነት እና ግጭት ማቃለል በሚቻልበት ሥልት ላይ የተነጋገረ ሥብሰባ አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።የቀድሞዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት እና ያሁኑ የአፍሪቃ ሕብረት የተመሠረተበትን ሐምሳኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራትና ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆነ የሌሎች ሐገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ እንደዘገበዉ ተሰብሳቢዎች ግጭትና ጦርነትን ለመከላከል ይረዳሉ ያሏቸዉን ሐሳቦች ሰንዝረዋል።የደረሱበት ተቸባጭ ዉሳኔ ግን የለም። ዝር ዝሩ እነሆ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ