« አፍሪካ አላይቭ» ፌስቲቫል በፍራንክፈርት17 የካቲት 2006ሰኞ፣ የካቲት 17 2006በያመቱ በፍራንክፈርት የሚደረገው « አፍሪካን አላይቭ» ፌስቲቫል ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ተጠናቀቀ። ይኸው ካለፉት አራት ሳምንታት ወዲህ በሮቹን ለተመልካቾች ክፍት አድርጎ የሰነበተው ፌስቲቫል በአፍሪቃ ሙዚቃ ነበር ያበቃው። በምሽቱ አድማጮችን ካዝናኑት መካከል ዝነኛዋ ሀኒሻ ሰለሞን አንዷ ነበረች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Fotolia/GoodMood Photoማስታወቂያ ጎይቶም ቢሆን አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ