አፍቃሬ ናዚዎችና የጀርመን እርምጃ 24 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 24 2004ጀርመን ውስጥ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት አንስቶ እስከ ዛሬ 5 ዓመት ድረስ የውጭ ዝርያ ባላቸው ሰዎችና በአንድ ፖ ሊስ ላይ ለተፈፀሙ ግድያዎች ተጠያቂ የሆኑትን አፍቃሪ ናዚዎች ማወቅ ያልተቻለበትን ምከንያት የማያጣራ የፓርላማ ኮሚሽን እንደሚመሠረት በቅርቡ ይፋ ሆኗል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግፖሊስ አፍቃሪ ናዚዎችን ሲያግድምስል APማስታወቂያ የጀርመን ካቢኔ በበኩሉ አፍቃሪ ናዚዎችን የሚመዘግብና የሚከታተል በሔራዊ ተቋም አንዲመሰረት የሚጠይቀውን ረቂቅ ህግ እፅድቋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረትነው። ሂሩት መለሠ ሸዋዬ ለገሠ