1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢራቅ፤ አዲስ መንግሥት አሮጌ ችግሮች

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 5 2006

የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትር ኑሪ አል-መሊኪ ራሳቸዉ በአዲሱ ካቢኔ ከፍተኛ ሹመት አግኝተዋል።የሐገር ዉስጥና የመከላከያ ሚንስርነቱ ሥፍራም ግን ሰዉ አልተሾመበትም።በዚሕም ምክንያት በእርስ በርስ ጦርነት፤በሽብር፤ በመገንጠል ጥያዬቄ እና በሐይማኖት ሐራጥቃዎች ግጭት የምትወድመዉ ሐገር አዲሱ መንግሥት ማዳኑ ሲበዛ አጠራጣሪ ነዉ።

ምስል Reuters/Hadi Mizban

የኢራቁ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይደር አል አባዲ አዲስ ካቢኔ መሰየማቸዉን በሠበብ አስባቡ የሚሻኮቱት ዩናይትድ ስቴትስም፤ኢራንም እኩል «ስደሳች »ብለዉታል።የፖለቲካ ታዛቢዎች እንደሚሉት ግን አዲሱ ካቢኔ ያካተታቸዉ ሚንስትሮች የኢራቅን ሕዝብ ከፋፍለዋል ተብለዉ ሥልጣን እንዲለቁ የተገደዱት የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ካቢኔ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የነበሩ ናቸዉ።የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትር ኑሪ አል-መሊኪ ራሳቸዉ በአዲሱ ካቢኔ ከፍተኛ ሹመት አግኝተዋል።የሐገር ዉስጥና የመከላከያ ሚንስርነቱ ሥፍራም ግን ሰዉ አልተሾመበትም።በዚሕም ምክንያት በእርስ በርስ ጦርነት፤በሽብር፤ በመገንጠል ጥያዬቄ እና በሐይማኖት ሐራጥቃዎች ግጭት የምትወድመዉ ሐገር አዲሱ መንግሥት ማዳኑ ሲበዛ አጠራጣሪ ነዉ።ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW