1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢራን፤ ኒኩሊየር እና የምዕራቡ አቋም

ሐሙስ፣ ጥር 27 2002

ኢራን ዩራኒየሟን ወደሌላ አገር በመላክ ተብላልቶ የኒኩሊየር ነዳጅ በምትኩ ብታገኝ ችግር እንደሌለዉ መናገሯ ተሰምቷል።

የኢራን የኒኩሊየር ተቋማት በከፊልምስል ISNA

የኒኩሊየር መርሃ ግብሯን በጥርጣሬ የሚመለከተዉ ምዕራቡ ዓለም ደግሞ በቴህራን ቃል የረካ አይመስልም። ዩናይትድ ስቴትስ፤ ብሪታንያ፤ ፈረንሳይና ጀርመን የተመድ በኢራን ላይ ሊጥል ይገባዋል ባሉት ማዕቀብ ዙሪያ ለመነጋገር ለአራተኛ ጊዜ ተሰባስበዉ መምከር ይዘዋል። ቻይና ቴህራን ለዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ ፍንጭ የሚያሳይ የትብብር ርምጃ በወሰደችበት ወቅት ስለማዕቀብ መነጋገሩ ጉዳዩን ያወሳስበዋል የሚል ስጋቷን አሰምታለች።

ሸዋዬ ለገሠC

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW