ኢራን እና የእሥራኤል ዛቻ
ረቡዕ፣ መስከረም 22 2006ኔታንያሁ ቀደም ሲልም በዋሽንግተን ከዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ጋ ባደረጉት ውይይት ላይ ዩኤስ በዚችው ሀገር ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታጠናክር ጠይቀዋል። ዩኤስ እና እሥራኤል ኢራን መርሀግብርዋን ምናልባት ለአቶም ጦር መሣሪያ ምርት ልትጠቀምብት እንደምትችል ነው በተደጋጋሚ የሚያስጠነቅቁት። ግን አዲሱ የኢራን ፕሬዚደንት ሀሳን ሮሀኒ ሀገራቸው የኑክልየር መርሀግብርዋን ለሰላማዊ ጠቀሜታ እንጂ የኑክልየር ጦር መሣሪያ ምርት እንደማታውለው እና በዚሁ ሰበብ ከምዕራቡ ጋ ለተፈጠረው ውዝግብ መፍትሔ ለማፈላለግ ዝግጁ አነደሆነች ሲገልጹ ተሰምቶዋል። ይኸው የኢራን አቋም በእሥራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ዘንድ አመኔታ ኔታንያሁ ቀደም ሲልም በዋሽንግተን ከዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ጋ ባደረጉት ውይይት ላይ ዩኤስ በዚችው ሀገር ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታጠናክር ጠይቀዋል። ዩኤስ እና እሥራኤል ኢራን መርሀግብርዋን ምናልባት ለአቶም ጦር መሣሪያ ምርት ልትጠቀምብት እንደምትችል ነው በተደጋጋሚ የሚያስጠነቅቁት። ግን አዲሱ የኢራን ፕሬዚደንት ሀሳን ሮሀኒ ሀገራቸው የኑክልየር መርሀግብርዋን ለሰላማዊ ጠቀሜታ እንጂ የኑክልየር ጦር መሣሪያ ምርት እንደማታውለው እና በዚሁ ሰበብ ከምዕራቡ ጋ ለተፈጠረው ውዝግብ መፍትሔ ለማፈላለግ ዝግጁ አነደሆነች ሲገልጹ ተሰምቶዋል። ይኸው የኢራን አቋም በእሥራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ዘንድ አመኔታ አላገኘም? ሀይፋ ለሚገኘው ዘጋቢያችን ግርማው አሻግሬ ቀደም ሲል በስልክ ያቀረብኩለት ጥያቄ ነበር።
ግርማው አሻግሬ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ