ወኪላችን በላከልን ዘገባ እንዳመለከተዉ በመስጊዱ በሚካሄደዉ ተቃዉሞ የተሳታፊዎች ቁጥር እየጨመረ ነዉ። ዛሬ ከፀሎት በኋላ የተካሄደዉ ተቃዉሞም በሰላም ተጠናቋል። የተጠወሰዉን ዘጋቢ ፊልም ያቀረበዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ኃላፊዎች ፍርድ ቤት ለዛሬ እንዲቀርቡ ማዘዙ የተገለፀ ቢሆንም እንዳልቀረቡ ዘገባዉ አመልክቷል።
ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ