ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በዱባይ-ፊልም
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 6 2003ማስታወቂያ
ከኢትዮጵያ በቤት ሠራተኝነት ለመቀጠር ወደ ዱባይ የተሰደደች አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት ሥለ ገጠማት ችግር የሚተርክ ፊልም እዚሕ ጀርመን ሐገር በመታየት ላይ ነዉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚለዉ የወጣቷ ታሪክ ሥራ ፍለጋ ወደ ተለያዩ ሐገራት የሚሠደዱ ኢትዮጵያዉያን በተለይም ወጣት ሴቶች የሚያጋጥማቸዉን ፈተና አመልካች ነዉ።በፊልሙ ላይ እንደተጠቀሰዉ በየአመቱ ሃያ ሺሕ ያሕል ኢትዮጵያዉያን ወጣት ሴቶች ሥራ ፍለጋ ይሰደዳሉ። ይልማ የፊልሙን ዋና አዘጋጅ ሽቴፋን ፓነን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ይልማ ሐይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ