1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊው የዘንድሮው የ HRW ሽልማት አሸናፊ፣

ሰኞ፣ ጥቅምት 2 2002

ዋና ጽ/ቤቱ ፣ ኒው ዮርክ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው ዓለም- አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት (HRW)

የ HRW ዓርማ፣

ዘንድሮ የመደበውን ሽልማት ካሸነፉት መካከል አንዱ ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ አቶ ዳንኤል በቀለ መሆናቸው ታውቋል። አቶ ዳንኤልን ድልነሣ ጌታነህ አነጋግሮአቸዋል።

ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW