ኅብረተ ሰብየመካከለኛው ምሥራቅ
ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት
እሑድ፣ ጥር 2 2013ማስታወቂያ
በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ላለፉት አስራ አንድ ወራት ገደማ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ተዘንግተናል እያሉ ነው። ኢትዮጵያውያኑ በእስር ላይ ሲቆዩ በቂ አልባሳት እንኳ እንደሌላቸው ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።
በጅዳ የሚከገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።
ነጋሽ መሐመድ
እሸቴ በቀለ
ሒሩት መለሰ