ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች በሶማሊላንድ9 ግንቦት 2003ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2003ለዓመታት በስደት ሶማሊላንድ ውስጥ እንደሚኖሩ የገለፁ ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኛ ስደተኞች ችግራችንን የሚሰማ አጣን በማለት አማረሩ። ስደተኞቹ በተለይ ጉዳዩ የሚመለከተው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በሚገባ አላስተናገደንም፣ ማመልከቻችንም ለዓመታት ተመልካች አጥቶ ተድበስብሷል፤ ወደ ጽ/ቤቱ ስንሄድ ያባርሩናልማገናኛዉን ኮፒ አድርግጎረቤት ሐገር ሶማሊላንድ፤ ሐርጌሳምስል DW/Richard Loughማስታወቂያሲሉም ለዶቼቬለ ገልፀዋል። የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በበኩሉ ጉዳዩ እንግዳ እንደሆነበት አስታውቋል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ብሶት አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችንና በሶማሊላንድ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤትን አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ