1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፣ ልማትና የውጭ መዋዕለ-ነዋይ

ረቡዕ፣ ጥር 12 2002

ኢትዮጵያ ውስጥ ልማትን ለማፋጠን አስፈላጊ ከሚባሉት ነገሮች አንዱ የውጭ መዋዕለ-ነዋይ ሲሆን ይህንኑ ወደ አገር ለመሳብም ከመንግሥት በኩል በየጊዜው ጥረት መደረጉ ይነገራል።

ከግንቢያው መስክ
ከግንባታው መስክምስል picture alliance/dpa
ጥሪው በንግዱ ዘርፍ የተሰማሙ ወይም ለመሰማራት የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ጭምርም የሚመለከት ነው። እርግጥ ለባለንብረቶች ዋስትና የሚሰጡ ጭብጥ፣ አስተማማኝና ዘላቂ ሕጎች መጓደላቸው ቢሮክራሲያዊ መሰናክሎች ታክለው በተለይ በውጩ ኢትዮጵያውያን ላይ ብዙ ችግርን መደቀናቸው አልቀረም። በጉዳዩ በካሊፎርኒያ የኢትዮጵያውያን የንግድ ማሕበር ፕሬዚደንት የሆኑትን አቶ ብርሃኑ አስፋውን አነጋግረናል።
MM HM
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW