ስፖርትአፍሪቃኢትዮጵያ በስታዲየሟ ዳግም እንድትጫወት የድሬዳዋ ሚና03:35This browser does not support the video element.ስፖርትአፍሪቃመሳይ ተክሉ30 የካቲት 2018ሰኞ፣ የካቲት 30 2018የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት ዓመታት በኋላ በሜዳው መጫወት እንዲችል ውሳኔ ማግኘቱ በርካቶችን አስደስቷል ። የድሬዳዋ ስታድየም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ አንደኛው እንደ ዋነኛው ዓላማ ያነገበው ብሔራዊ ቡድኑን መታደግ ነበር ። ምን አሳካ? ዝርዝሩን ከቪዲዮ ዘገባው ያግኙ። የቪዲዮ ዘገባ፦ መሳይ ተክሉ፤ ዶይቸ ቬለ (DW) ድሬዳዋ ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ