ስፖርትኢትዮጵያኢትዮጵያ በ20ኛው የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለምን ዝቅተኛ ውጤት አስመዘገበች?04:03This browser does not support the video element.ስፖርትኢትዮጵያሰለሞን ሙጬ14 መስከረም 2018ረቡዕ፣ መስከረም 14 2018በ20ኛው የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አንድም የወርቅ ሜዳሊያ ሳያሳካ ተመልሷል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያ በመሰል ውድድር ላይ ያለምንም የወርቅ ሜዳልያ ስታጠናቅው ይህ ከ34 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው። ሁለት የብር እና ሁለት የነሐስ ሜዳሊያን በማግኘት ውድድሩ ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያ በዚህ ደረጃ የውጤት ማሽቆልቆል ለምን አጋጠማት ? ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ