1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ኢትዮጵያ ዉስጥ የታገቱት ሰዎችና አጋቾች

ረቡዕ፣ ጥር 23 2004

አጋቾቹ ማንናቸዉ? አርዱፍስ የትነዉ-የሚል ነበር። ሰሜን ምሥራቅ-ኢትዮጵያን ይጎበኙ የነበሩ አዉሮጳዉያንና አስጎብኚዎቻቸዉን የገደለ እና ያገተዉ ወገን ማንነት በዉል አልታወቀም።የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት መወነጃጀልም እንደቀጠለ ነዉ።

ምስል፦ picture-alliance/dpa

እራሱን የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ግንባር (አርዱፍ-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) የተሰኘዉ ቡድን ባወጣዉ መግለጫ ለእገታ-ግድያዉ ሐላፊነቱን ወስዷል።ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ታጋቾቹን በሐይል ለማስለቅ እንዳይኖክርም አስጠንቅቋል።ኢትዮጵያ የሚገኙት የአርዱፍ ባለሥልጣናት ግን በእገታዉም በመግለጫዉም የለንበትም ባዮች ናቸዉ።የገዳይ-አጋቾቹን ማንነት፥ታጋቾቹን የማስለቀቁን ጥረት-አንስቼ የምሥራቅ አፍሪቃና የመካከለኛዉ ምሥራቅ የፖለቲካ አዋቂ አቶ ዩሱፍ ያሲንን በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ።አጋቾቹ ማንናቸዉ? አርዱፍስ የትነዉ-የሚል ነበር።

ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW