1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፣ ዶክተር ብርኃኑና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተያየት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009

ብራስልስ ቤልጅየም የሚገኘው የአውሮጳ ምክር ቤት አባልና የምክር ቤቱ የሰብዓዊ  መብቶች ንዑስ ኮሚቴ አባል በሆኑት ወይዘሮ አና ጎሜሽ ጋባዥነት የግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርኃኑ ነጋ ባለፈው ሳምንት ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አካሂደው ነበር።

12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

MMT_Ber. Brüssel Interview mit Berhanu Nega und Äth. Botschaft in Belgiens Reax - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

በዚሁ ውይይት ላይ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፣ ኦፌኮ ፕሬዝደንት ዶከተር መረራ ጉዲና እና ባለፈው ነሐሴ ወር በሪዮ፣ ብራዚል በተካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታ በወንዶች የማራቶን ውድድር የብር ሜዳሊያ ያገኘዉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ተሳታፊዎች ነበሩ። ስለውይይቱ ዶክተር ብርኃኑ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ፣ በቤልጅየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲም አስተያየት ሰጥተዋል።  

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW